2022-06-03 06:57:03
ፍቅር https://t.me/truth457
# ፍቅር ማለት በምቶደዉ ሰዉ ልብ ላይ እራስህን መግደል ማለት
ነዉ። https://t.me/truth457
ፍቅር ስንፈልገዉ ብቻ ምናገኘዉ ሳንፈልገዉ ሲቀር ደሞ ምንተወዉ
አይደለም
ፍቅር መታመን ነዉ። https://t.me/truth457
በምትወደዉ ሰዉ ደስታ መደሰት ነዉ። የምናፈቅረዉን ሰዉ ስናገኝ መደሰት
ነዉ።
ፍቅር በገዘብ አይለካም እዉነተኛ
ፍቅር ለመናገር ቃላቱች ያጥራሉ የፍቅር ደስታ ያስለቅሳል
ያፈቀርከዉን ከማጣት ሞት እረፍት ነዉ።
ያፈቀርከዉ ስያኮርፍህ ታለቅሳለህ ሲያስደስትህ ደሞ እብድ
እስክትመስል እየሳክ ትሮጣለህ
ፍቅር ካለህ ሁሉ ነገር አለህ
ፍቅር ከሌለህ ግን ባዶ ነህ
https://t.me/truth457
https://t.me/truth457
የእውነተኛ ፍቅር ምርጥ ተረኮች
627 views03:57