Get Mystery Box with random crypto!

#የዴፖፕሮቨራ# ጥቅም እና ጉዳት #በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን ትሪያድ | TRIAD HEALTH System / ትሪያድ ሐልዝ ሲስተም

#የዴፖፕሮቨራ# ጥቅም እና ጉዳት

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን
ትሪያድ ሐልዝ
#በመርፌ መልክ የሚሰጥ የወሊድ መከላከያ ነው፡፡ ይህ የወሊድ መቆጣጠሪያ ዘዴ በአስተማማኝነቱ እና አዋጭነቱ ይታወቃል፡፡
በየ 3 ወሩ በህክምና ባለሙያ በመርፌ ተወግቶ የሚሰጥ ነዉ፡፡
# ጥቅም
ከፍተኛ ውጤታማነት ያለው ወሊድ መቆጣጠሪያ ዘዴ ነው
ኢስትሮጂን ሆረሞን የማይጨምር ዘዴ ነው
የደም ዑደት ችግር አያስከትልም
ከማህጸንና ከእንቁላል ማህደር ካንሰር የመከላከል ሁኔታ አለው
ጡት የምታጠባ ሴት በወተቱ መጠንና ይዞታ የሚያመጣው ለውጥ አይኖርም
በየቀኑ መከታተል የሚፈልግ አይደለም
ለማስገባትም ሆነ ለማስወጣት ቀዶ ጥገና የሚፈልግ አይደለም
# ጉዳት
በአማካይ ከ 6 እስከ 12 ወር ለሚያክል ጊዜ መርፌዉን አቋርጠው ለመውለድ በሚወሰንበት ጊዜ የመዘግየት ሁኔታ ያሰከትላል
የወር አበባ ቋሚ ጊዜ አለመያዝ
የጡት ካንሰር
ክብደት መቀነስ
ድብርት
t.me/triadhealth1