Get Mystery Box with random crypto!

ታዋቂው የትግረኛ ሙዚቃ አቀንቃኝ ዳዊት ነጋ ህይወቱ አለፈ። ዘዊደሮ በሚለውና በሌሎች የትግረ | TRUTH

ታዋቂው የትግረኛ ሙዚቃ አቀንቃኝ ዳዊት ነጋ ህይወቱ አለፈ።

ዘዊደሮ በሚለውና በሌሎች የትግረኛ ሙዚቃዎቹ የሚታወቀው ድምፃዊ ዳዊት ነጋ በትናንትናዉ እለት ህይወቱ ማለፍን ኢትዮ ኤፍ ኤም ከቤተሰቦቹ ቦታው ድረስ ተገኝቶ አረጋግጧል።

ለቤተሰቦቹ፣ለወዳጅ ዘመዶቹና ለአድናቂዎቹ መጽናናትን እንመኛለን፡፡