Get Mystery Box with random crypto!

እኔን የሚገርመኝ አማራው ትግሬውና ጉራጌው ድያስፖራ ይሄን የአራጆች ስብስብ እየሄደ የሚጠይቅበት ጉ | TOP MEREJA

እኔን የሚገርመኝ አማራው ትግሬውና ጉራጌው ድያስፖራ ይሄን የአራጆች ስብስብ እየሄደ የሚጠይቅበት ጉዳይ ነው።
ጃዋር—- ኦሮሞ ይሄን መንግስት ከተቃወመ ቆየ ስለዚህ ተረኛ ልንባል አይገባም ይለናል። ኦሮሞ ይሄን መንግስት እየተቃወመ ያለው ታፍኖ ላለው ለትግራይ ህዝብ እያረዱት ላለው የአማራ ህዝብ የደቡብ ህዝብ ወይስ ለኢትዮጵያ ሰላም መሰለው እንዴ ከዚህ መንግስት የባሰ የወለጋ ኦሮሞ አራጅ አስተዳደር ለመመስረትና እርዱንም በደንብ ለማጧጧፍ የኦርሞ ሃገር የሚሉትንም ለመመስረት እንጅ። ለምን እንወሻሻለን ጃዋር። ተከበብኩኝ ብሎ ምስኪኖችን በ አውሬወቹ ላይቭ ያስጨፈጨፈ ሰው መሆኑን ረስቶታል።