Get Mystery Box with random crypto!

ሀዋሳ ሀዘን ላይ ወድቃለች ከአርባምንጭ ሲመለሱ በመኪና አደጋ ህይወታቸው ካለፉት የጤና ቡድን | Top Mereja

ሀዋሳ ሀዘን ላይ ወድቃለች

ከአርባምንጭ ሲመለሱ በመኪና አደጋ ህይወታቸው ካለፉት የጤና ቡድን ጓደኛሞች መካከል ዛሬ ዘጠኙ በቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ቀብራቸው ተፈፅሟል::

ነፍሳችሁ በሰላም ትረፍ !

@topMereja