Get Mystery Box with random crypto!

የሱማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሞሃመድ በአዲስ አበባ በሚካሄደው 37ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉ | Top Mereja

የሱማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሞሃመድ በአዲስ አበባ በሚካሄደው 37ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ እንደሚሳተፉ አስታውቀዋል።

በኢትዮጵያና ሶማሌላንድ የባሕር በር የመግባቢያ ስምምነት ሳቢያ ሱማሊያና ኢትዮጵያ ቁርሾ ውስጥ ከገቡ ወዲህ፣ ፕሬዝዳንት ሞሃመድ ወደ ኢትዮጵያ ሲያቀኑ የአኹኑ የመጀመሪያቸው ይኾናል።

ለኅብረቱ የመሪዎች ጉባዔው ትናንት ከገቡት መሪዎች መካከል፣ የናይጀሪያ፣ የደቡብ ሱዳንና የአፍሪካ ኅብረት የወቅቱ ሊቀመንበር የኮሞሮሱ ፕሬዝዳንት እንዲኹም በእንግድነት የብራዚሉ ፕሬዝዳንት ይገኙበታል።

@topMereja