Get Mystery Box with random crypto!

#ግንቦት_1_challenge ግንቦት_1 የእናታችን ፣ የአማላጃችን ፣ የአዛኚቷ የእመ ብርሃን | ማኅሌት ሚዲያ

#ግንቦት_1_challenge

ግንቦት_1 የእናታችን ፣ የአማላጃችን ፣ የአዛኚቷ የእመ ብርሃን ልደቷ ነው ። የእርሷ ልደት የእኛም ልደታችን ነው ። ሁላችንም ይህንን ምስል profile picture። በማድረግ ከአሁን ሰአት ጀምሮ ልደቷን መዘከር እንጀምራለን ። ሁላችንም ኦርቶዶክስ ለሆኑ ጓደኞቻችን share በማድረግ ልደቷ ልደታችንን እናከብራለን ።