Get Mystery Box with random crypto!

15 የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህራን በትራፊክ አደጋ ሕይወታቸው አለፈ 15 የመደ ወላቡ ዩኒቨር | የዛሬ መረጃ ®

15 የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህራን በትራፊክ አደጋ ሕይወታቸው አለፈ

15 የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ዛሬ ማለዳ ለማስተማር ወደ ሻሸመኔ ካምፓስ በመጓዝ ላይ እያሉ በደረሰባቸው የትራፊክ አደጋ ሕይወታቸው አልፏል።

ተሸከርካሪው መንገድ በመሳት በተፈጠረው አደጋ እስካሁን 15 የዩኒቨርሲቲው መምህራን ሕይወት ማለፉን የሮቤ ከተማ ከንቲባ አቶ ንጋቱ ሞቱማ ገልጸዋል ሲል ኦቢኤን ዘግቧል።

http://t.me/TodayNewsEthiopia