Get Mystery Box with random crypto!

አጭር ባል እና ረጅም ሚስት ሪከርድ ሌንሣ ጩሎ እና በራቆ ሙዳ በአጭር ባል እና ረጅም ሚስት ዘር | የዛሬ መረጃ ®

አጭር ባል እና ረጅም ሚስት ሪከርድ

ሌንሣ ጩሎ እና በራቆ ሙዳ በአጭር ባል እና ረጅም ሚስት ዘርፍ ተይዞ የነበረውን የዓለም ሪከርድ ሰብረውታል፡፡ ሌንሳ ጩሎ 165 ሴ.ሜትር ስትሆን በራቆ ሙዳ ደግሞ 89 ሴ.ሜትር ነው፡፡ በዚህም ምክንያት የአፍሪካ ድንቃድንቅ መዝገብ የምስክር ወረቀት ተሰጥቷቸዋል።

ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

http://t.me/TodayNewsEthiopia