Get Mystery Box with random crypto!

የጉራጌ ሕዝብ ችግሮችን ገንቢ በሆነ ተሳትፎና ውይይት የሚፈታ ሰላም ወዳድ ሕዝብ ነው ጠ/ ሚ | የዛሬ መረጃ ®

የጉራጌ ሕዝብ ችግሮችን ገንቢ በሆነ ተሳትፎና ውይይት የሚፈታ ሰላም ወዳድ ሕዝብ ነው

ጠ/ ሚ ዐቢይ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ  ከጉራጌ ዞን ከተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የጉራጌ ሕዝብ የሚነሡ ችግሮችን ገንቢ በሆነ ተሳትፎና ውይይት የሚፈታ ሰላም ወዳድ ሕዝብ ነው ብለዋል።

“ዛሬ ባደረግናቸው ውይይቶች ያነሧቸውን ሥጋቶች እና ተስፋዎች በመስማቴ ደስተኛ ነኝ” ሲሉም በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል።

በየደረጃው ሊፈቱ የሚችሉ ችግሮችን ለመፍታት እንሠራለንም ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፡፡