Get Mystery Box with random crypto!

ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና እየተሰጠ እንደ | Ministry of education®

ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና እየተሰጠ እንደሚገኝ አሳውቋል።

ፈተናው እስከ ጥቅምት 11 ቀን 2015 ዓ/ም ድረስ መሰጠት ይቀጥላል።

በሌላ በኩል ፤ ከትላንት ከእኩለ ቀን አንስቶ የተገደበው የቴሌግራም አገልግሎት ዛሬ ከደቂቃዎች በፊት ሙሉ አገልግሎት እየሰጠ ነው።

ቴሌግራም ኢትዮጵያ ባሉት በሁለቱም የቴሌኮም አገልግሎት አቅራቢዎች ኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ እየሰጠ መሆኑን ለማረጋገጥ ችለናል።

የቴሌግራም መገደብን በተመለከተ ማብራሪያ የሚሰጥ አካል ባይኖርም ከዚህ ቀደም በነበሩት የብሔራዊ ፈተና ቀናት / በባለፈው የማህበራዊ ሳይንስ ፈተና ወቅትም (ተማሪዎች በክፍል ውስጥ ፈተናቸውን እስኪፈተኑ ድረስ) ሲገደብ ነበር።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

@TMIHIRT_MINISTER
@TMIHIRT_MINISTER