Get Mystery Box with random crypto!

የ2014 ዓ.ም የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ከጥቅምት 08 እስከ 11/2015 ዓ.ም ፈተናውን ይወስዳ | Ministry of education®

የ2014 ዓ.ም የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ከጥቅምት 08 እስከ 11/2015 ዓ.ም ፈተናውን ይወስዳሉ።

የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች የጊዜ ሰሌዳ፦

➤ ጥቅምት 05 እና 06/2015 ዓ.ም
      ተፈታኞች ወደ ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ።

➤ ጥቅምት 07/2015 ዓ.ም
     ገለጻ ( ኦሬንቴሽን) ለተፈታኞች ይሰጣል።

➤ ከጥቅምት 08 እስከ 11/2015 ዓ.ም
     ፈተናው ይሰጣል።

➤ ጥቅምት 12 እና 13/2015 ዓ.ም
      ተፈታኞች ወደ አካባቢያቸው ይመለሳሉ።

@TMIHIRT_MINISTER
@TMIHIRT_MINISTER