Get Mystery Box with random crypto!

የመጀመሪያ ዙር ፈተና የወሰዱ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ወደየአካባቢያቸው በመመለስ ላይ ናቸው። | Ministry of education®

የመጀመሪያ ዙር ፈተና የወሰዱ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ወደየአካባቢያቸው በመመለስ ላይ ናቸው።
-----------------
የመጀመሪያ ዙር የ12ኛ ክፍል ፈተና መጠናቀቅን ተከትሎ ተፈታኞች ከየተመደቡበት ዩኒቨርስቲ ከትናንት አመሻሽ ጀምሮ ወደየአካባቢያቸው እየተመለሱ ይገኛሉ።

ዩኒቨርስቲዎችም መልካም ጉዞ በመመኘት ተማሪዎችን እየሸኙ ነው።

የትምህርት ሚኒስቴርም ተማሪዎች በሰላም ወደየአካባቢያቸው እንዲመለሱ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።

የመጀመሪያው ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ፈተና በትላንትናው እለት የተጠናቀቀ ሲሆን የሁለተኛ ዙር ተፈታኞችም ከ ጥቅምት 5 /2015 ዓም ጀምሮ ወደየተመደቡበት ዩኒቨርስቲ ይገባሉ።

@TMIHIRT_MINISTER
@TMIHIRT_MINISTER