Get Mystery Box with random crypto!

#MoE የእስልምና እምነት ተከታይ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የመውሊድ በዓልን አክብረው መስከረም 2 | Ministry of education®

#MoE

የእስልምና እምነት ተከታይ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የመውሊድ በዓልን አክብረው መስከረም 29/2015 ዓ.ም ወደተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ መግባት ይችላሉ ተብሏል።

ይሁን እንጂ መስከረም 28/2015 ዓ.ም የመውሊድ በዓል መሆኑን ተከትሎ፤ የእስልምና እምነት ተከታይ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በዓሉን አክብረው መስከረም 29/2015 ዓ.ም መግባት እንዲችሉ የተፈቀደላቸው መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

በዚህም ተፈታኞቹ እሁድ መስከረም 29/2015 ዓ.ም ጠዋት ወደተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ በመግባት ከሰዓት ስለፈተናውና ተያያዥ ጉዳዮች በየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ገለጻ እንደሚደረግላቸው ሚኒስቴሩ ገልጿል።

@TMIHIRT_MINISTER
@TMIHIRT_MINISTER