Get Mystery Box with random crypto!

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰላም እንዲካሄድ በቂ ዝግጅት ማድረጉን ፌደራል ፖሊስ ገልጿል። ፌ | Ministry of education®

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰላም እንዲካሄድ በቂ ዝግጅት ማድረጉን ፌደራል ፖሊስ ገልጿል።

ፌደራል ፖሊስ ከሁሉም ክልሎች እና ከሁለቱ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽኖች ጋር በመቀናጀት ብሔራዊ ፈተናው በሰላም እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ማድረጉን አሳውቋል።

ፈተናው ከማንኛውም የፀጥታ ችግር ነፃ ሆኖ ተፈታኞች ያለምንም ስጋት ተረጋግተው መፈተን እንዲችሉ የፀጥታ መዋቅሩ ፈተናውን አጅቦ ለማጓጓዝ እና ጠንካራ ፍተሻዎችን ለማድረግ በቂ ዝግጅት ማድረጉን
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ገልጸዋል።

@TMIHIRT_MINISTER
@TMIHIRT_MINISTER