Get Mystery Box with random crypto!

ትምህርት ሚኒስቴር በሁለት ዙር የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አድርጓል። | Ministry of education®

ትምህርት ሚኒስቴር በሁለት ዙር የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አድርጓል።

ፈተናው ከመስከረም 26 እስከ ጥቅምት 13/2015 ዓ.ም ቆይታ ይኖረዋል።

የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከመስከረም 26 እስከ ጥቅምት 04/2015 ዓ.ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ከጥቅምት 05/2015 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 14/2015 ዓ.ም ፈተናውን ይወስዳሉ።

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

@TMIHIRT_MINISTER
@TMIHIRT_MINISTER