Get Mystery Box with random crypto!

በዚህ ክረምት ሁለቱን ወር የግእዝ ቋንቋን ይሰልጥኑ |°°|ለጀማሪ የግእዝ ቋንቋ ወዳጆች በሙሉ | ✝️(ትምህርተ ግዕዝ)✝️

በዚህ ክረምት ሁለቱን ወር የግእዝ ቋንቋን ይሰልጥኑ

|°°|ለጀማሪ የግእዝ ቋንቋ ወዳጆች በሙሉ
ሰላም ጤና ይስጥልን ክቡራት እና ክቡራን የልሳነ ግእዝ ስልጠና በ @lesangeez128 እየሰጠን እንደሆነ ይታወቃል ሆኖም የጀማሪዎች ስልጠና በቅርቡ በonline ስለሚጀመር በዚህ #ዙር ላይ 20 ተማሪዎች ብቻ ስለሚካተቱ ከወዲሁ እንድታዘጋጁና በፍጥነት እንድትመዘገቡ መልእክታችንን እናስተላልፋለን።
#ለሁለት ወር የመማሪያ ክፍያ #200ብር ብቻ ለበለጠ መረጃ በ @asrategabriel ያነጋግሩን አልያም በ +251914946589 ይደውሉልን።

ሰብሕዎ የልሳነ ግእዝ ማሰልጠኛ ተቋም