Get Mystery Box with random crypto!

ውጤትዎን ይመልከቱ! በ2016 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የወሰዱ #የመንግሥት_ዩኒቨርሲቲ | Tmhrt ministers

ውጤትዎን ይመልከቱ!

በ2016 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የወሰዱ #የመንግሥት_ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል።

ውጤትዎን ለመመልከት ተከታዩን ሊንክ ይጠቀሙ፦

https://result.ethernet.edu.et/

የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ

https://t.me/Tmhrt_Ministers
https://t.me/Tmhrt_Ministers