Get Mystery Box with random crypto!

#ችግሮችን ለማለፍ ሁለት መንገድ አለህ. . . !? #. 1. . 95% ሃላፊነቱን ለሰው መስጠት | ትዝታዊ🐣

#ችግሮችን ለማለፍ ሁለት መንገድ አለህ. . . !?

#. 1. . 95% ሃላፊነቱን ለሰው መስጠት

#. .2. .95% ሃላፊነት እራስ መውሰድ

#. . እነዚህ ችግሮችን ለማፍ የተጠቀምከው መንገድ እድታረግ የሚያደርግህ ተግባሮች

#. . 1. 95% ሃላፊነቱን ለሰው ሰተካል.
- እከሌ ነው ይኼ ነገር ሂወቴ ላይ እዲፈፀም ያደረገው ፤ እነርሱ ናቸው . . . እያልክ ስለምትቀስር የችግሩ መውጫ መስሎ ሚታይክ
አመፅ ፣ ግድያ ፣ ብጥብጥ ፣ ስድብ . . .ና የጠቆምከው አካል ላይ ብቻ ማተኮር ይሆናል!

#2.. . . ለችግርህ 95% ሃላፊነቱን እራስህ ወስደህ ከሆነ ግን የሚታይህ መውጫ እራስህን ማየትና መመርመር ነው. . . ("እኔ ምን እያረኩ ነው ? ፣ ጊዜዬን ምን ላይ እያሳለፍኩ ነው ፣ የተናገርኩት ንግግር ፣ የሄድኩት መንገድ ፣ ያየሁት ነገር ፣ ያደረኩት ተግባር ፣ የተማርኩት ትምህርት፣ የመጣሁበት አመጣጥ . . ትክክል ነውን ?" ትላለህ ) ፣ ቀጥለህ ሃሳብን ታስበዋለህ. . ሃሳብን ማሰብ ስጀምር ደሞ እራስህንም ሃገርህንም መስራት ትችላለህ !!


# ከትላንቶቹ ተሽለን እንገኝ!

#ታሪክ መደጋገም ይብቃን!

# አንድ አይነት ቋንቋ ላንናገር እንችላለን ፣ አንድ አይነት ባህል ላይኖረን ይችላል ፣ እምነታችን ላይመሳሰል ይችላል. . . ብዙ . . ብዙ
ግን ሁላችንም ሰው ነን!!

/ትዝታ /


| ❀:✧๑♡๑✧❀|
@tiztawe
@tiztawe
ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ