Get Mystery Box with random crypto!

ወደ ፍጡራን አትፀልዩ! “ዱዓ” دُعَآء የሚለው ቃል በቁርአን 22 ጊዜ የተጠቀሰ ሲሆን ትርጉ | Tiriyachen | ጥሪያችን

ወደ ፍጡራን አትፀልዩ! “ዱዓ” دُعَآء የሚለው ቃል በቁርአን 22 ጊዜ የተጠቀሰ ሲሆን ትርጉሙ “ልመና” “ጥሪ” “ፀሎት” የሚል ፍቺ ሲኖረው ለአንዱ አምላክ የሚቀርብ መጎባደድ፣ መተናነስ፣ ማሸርገድ፣ መለማመንን ያሳያል፣ ዱዓ በቀውል ከሚደረጉ የአምልኮ አይነት አንዱ ነው፣ አብዛኛው ሰው ወደ ፍጡራን ዱዓ ያደርጋል፤ ነገር ግን ፍጡራን ወደ እነርሱ የሚደረግላቸው ዱዓ እስከ ቂያማ ቀን አያቁም ዝንጉዎች…