Get Mystery Box with random crypto!

ጅግጅጋ ዩኒቨርስቲ የቲውተር ማህበራዊ ድረ ገጹ በቲውተር ድርጅት የእውቅና ማረጋገጫ/blue badg | ትምህርት ሚኒስቴር

ጅግጅጋ ዩኒቨርስቲ የቲውተር ማህበራዊ ድረ ገጹ በቲውተር ድርጅት የእውቅና ማረጋገጫ/blue badge /አግኝቷል።

የጅግጅጋን ዩኒቨርስቲ ትክክለኛ መረጃዎች ከተረጋገጠው/Verified/ የዩኒቨርስቲው ቲውተር አካውንት

https://twitter.com/jigjigauniveth

እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል ።