Get Mystery Box with random crypto!

#ማስታወቂያ በአቅም ማሻሻያ (Remedial )ፕሮግራም መቅደላአምባ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተ | ትምህርት ሚኒስቴር

#ማስታወቂያ

በአቅም ማሻሻያ (Remedial )ፕሮግራም መቅደላአምባ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች ብቻ

በ 2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል መቅደላአምባ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የተደረገ ማስተካከያ ስላለ ምደባችሁን እንደገና ገብታችሁ እንድታዩ እናሳስባለን፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር!