Get Mystery Box with random crypto!

የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተናው ለሚሰጥባቸው የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ትምህርት ሚኒስቴር | መርጌታ ጥላሁን

የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተናው ለሚሰጥባቸው የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ትምህርት ሚኒስቴር የላከው ደብዳቤ

ተፈታኝ ተማሪዎች በሁለት ዙር ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ በመግባት ፈተናቸውን የሚወስዱ ሲሆን ሁሉም የመንግስት ዩንቨርሲቲዎች የመጀመሪያው ዙር ፈተና ከሚጀመርበት ቀን አንስቶ እስከ ሁለተኛው ዙር ፈተና ማለቂያ ማለትም ጥቅምት 17/2015 ድረስ መደበኛ ተማሪዎቻቸውን አያስተናግደም።
https://t.me/Timhrtministers
https://t.me/Timhrtministers