#ጥቆማየኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በክረምት የስልጠና መርሐግብር የሚሳተፉ ተማሪዎች ምዝገባ ጀምሯል።
እነማን ይመዘገባሉ?የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች
የምዝገባ ጊዜ፦ ከሚያዝያ 17 እስከ ግንቦት 7/2016 ዓ.ም
ስልጠናው መቼ ይጀምራል?ከሐምሌ 1 እስከ ጳጉሜን 1/2016 ዓ.ም
(ለሁለት ወራት) (በሳምንት ለአራት ቀናት)
ስልጠናው ትኩረት የሚያደርግባቸው፦➭ የሰው ሰራሽ አስተውሎት መሰረታውያን፣
➭ ሮቦቲክስ፣
➭ ፕሮግራሚንግ፣
➭ ማሽን ለርኒንግ እና ሌሎችም።
ምዝገባ የማድረጊያ አማራጮች፦ forms.gle/9B79pzGLdo84W2LY8
https://www.aii.et/summer-camp-registration-form-for-student/
@tikvahuniversity