Get Mystery Box with random crypto!

#ጥቆማ በ Ethiopian Capital Market (ካፒታል ገበያ) የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ላ | Tikvah-University

#ጥቆማ

በ Ethiopian Capital Market (ካፒታል ገበያ) የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ላይ ይሳተፉ!

መቼ?
ነገ ሰኞ ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም ጠዋት 2:30

የት?
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ

ስልጠናውን ማን ይሰጠዋል?
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለሙያዎች

@tikvahuniversity