Get Mystery Box with random crypto!

#YHMC የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለመጀመሪያ ጊዜ በዲግሪ መርሐግብር ማስተማር ጀመረ። | Tikvah-University

#YHMC

የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለመጀመሪያ ጊዜ በዲግሪ መርሐግብር ማስተማር ጀመረ።

ኮሌጁ በዛሬው ዕለት 79 ተማሪዎችን በመቀበል በዲግሪ መርሐግብር ትምህርት መስጠት መጀመሩ ተሰምቷል።

ኮሌጁ በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ማስተማር የጀመረባቸው መስኮች፦

➤ በድንገተኛ ሕክምና ነርስነት (Emergency and Critical Nursing)

➤ በጨቅላ ሕጻናት ነርስነት (Neonatal Nursing)

➤ በአጠቃላይ ነርስነት (Comprehensive Nursing)

➤ በላቦራቶሪ ባለሙያ (Medical Lab)

@tikvahuniversity