Get Mystery Box with random crypto!

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ምክትል ፕሬዝዳንቶች ተመድበውለታል፡፡ ካሳሁን አህመድ (ዶ/ር) የወልድ | Tikvah-University

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ምክትል ፕሬዝዳንቶች ተመድበውለታል፡፡

ካሳሁን አህመድ (ዶ/ር) የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ፣ ምርምር ቴክኖሎጂ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው ተመድበዋል፡፡

ማርየ በለጠ (ዶ/ር) የዩኒቨርሲቲው አስተዳደርና ቢዝነስ ልማት ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው በትምህርት ሚኒስቴር እና በቦርድ አፅዳቂነት ተመድበዋል፡፡

አዲስ የተሾሙት አመራሮች ከተቋሙ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ትውውቅ አድርገዋል፡፡

@tikvahuniversity