Get Mystery Box with random crypto!

#የፈተና_ጥሪ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት እና በቴክኒካል አሲስታንት የሥራ መደቦች ባለሙያዎች | Tikvah-University

#የፈተና_ጥሪ

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት እና በቴክኒካል አሲስታንት የሥራ መደቦች ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር በቅርቡ ላወጣው ማስታወቂያ ላመለከቱ የፈተና ጥሪ አድርጓል።

ለፈተና የተመረጡ ባለሙያዎች በተቋሙ የቴሌግራም ገፅ በመግባት መመረጣቸውን ይመልከቱ
https://t.me/dkulatestnews/74

ለፈተና የተመረጣችሁ ሚያዝያ 21/2016 ዓ.ም የተጠየቀውን መስፈርት አሟልታችሁ በዩኒቨርሲቲው የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ እንድትቀርቡ ተብሏል።

@tikvahuniversity