Get Mystery Box with random crypto!

#ሴጅ_ማሰልጠኛ_ኢንስቲትዩት ሰኞ ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም 2ኛ ዙር የካፒታል ገበያ ስልጠና ይ | Tikvah-University

#ሴጅ_ማሰልጠኛ_ኢንስቲትዩት

ሰኞ ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም 2ኛ ዙር የካፒታል ገበያ ስልጠና ይጀምራል።

ኢንስቲትዩታችን በፋይናንስና ካፒታል ማርኬት ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።

ብቁ በሆኑ መምህራን የሚሰጠው ስልጠናው፤ ከመሰረታዊ የካፒታል ገበያ ምንነት ጀምሮ እንዴት አንድ ግለሰብ ወይም ተቋም ከስጋት ነፃ በሆነ መንገድ በገበያው ላይ መሳተፍ እንደሚችል ያብራራል።

ለበለጠ መረጃ፦  0906777799 / 0906777755

አድራሻ፦ ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ

የበለጠ ይጠብቁ ...
        ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት


Facebook | Telegram | Instagram | LinkedIn