Get Mystery Box with random crypto!

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዳውሮ ታርጫ ካምፓስ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ያሰለጠናቸው | Tikvah-University

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዳውሮ ታርጫ ካምፓስ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ያሰለጠናቸውን 256 ተማሪዎች አስመርቋል።

በጤና ሳይንስና ህክምና ትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ መርሐግብር ትምህርታቸውን ያጠናቀቁና የመውጫ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያመጡ 32 ተማሪዎች ተመርቀዋል።

ከተመራቂዎቹ መካከል 224ቱ በተለያዩ የድኅረ ምረቃ መርሐግብሮች ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ መሆናቸው ተገልጿል።

@tikvahuniversity