Get Mystery Box with random crypto!

ጅማ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ያሰለጠናቸውን 778 ተማሪዎች አስመረቀ። | Tikvah-University

ጅማ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ያሰለጠናቸውን 778 ተማሪዎች አስመረቀ።

ከተመራቂዎቹ 26 በሦስተኛ ዲግሪ፣ 350 በሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም 402 በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።

በህክምና፣ በጥርስ ህክምና፣ በነርሲንግ፣ በሚድዋይፈሪ እና በፊዚዮቴራፒ የትምህርት መስኮች የሰለጠኑ የህክምና ተማሪዎች ከተመራቂዎቹ መካከል ይገኙበታል።

@tikvahuniversity