Get Mystery Box with random crypto!

የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት የነበሩት ፍሬው ተገኝ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽ | Tikvah-University

የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት የነበሩት ፍሬው ተገኝ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሆነው መሾማቸው ተሰምቷል።

የኢንስቲትዩቱ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል አድርገውላቸው ሥራ መጀመራቸውም ታውቋል፡፡

ፍሬው ተገኝ (ዶ/ር) ሦስተኛ ዲግሪያቸውን በእንስሳት እርባታ እና አመጋገብ ከ Humboldt-Universität zu Berlin አጊኝተዋል፡፡

@tikvahuniversity