Get Mystery Box with random crypto!

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ከ STEMpower ጋር በመተባበር በሰሜኑ ጦርነት ውድመት የደረሰበትን ዩኒቨርሲቲው | Tikvah-University

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ከ STEMpower ጋር በመተባበር በሰሜኑ ጦርነት ውድመት የደረሰበትን ዩኒቨርሲቲውን ስቴም ማዕከል በድጋሜ በማቋቋም ሥራ ለማስጀመር እየሠራ መሆኑን ገልጿል፡፡

ማዕከሉ የ STEM ትምህርት እና የእንግሊዝኛ ቋንቋ ስልጠና ይሰጥ የነበረ ሲሆን በተጨማሪ የቤተ-ሙከራ ማዕከል እንዲኖረው ለማድረግ ይሠራል ተብሏል፡፡

@tikvahuniversity