Get Mystery Box with random crypto!

#የሥራ_ቅጥር_ጥቆማ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት እና በቴክኒካል አሲስታንት የሥራ መደቦች ባለ | Tikvah-University

#የሥራ_ቅጥር_ጥቆማ

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት እና በቴክኒካል አሲስታንት የሥራ መደቦች ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

➤ የሥራ መደብ፦ በተለያዩ የሙያ መስኮች
➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 22
➤ የትምህርት ደረጃ፦ ከመጀመሪያ ዲግሪ ጀምሮ
➤ የሥራ ቦታ፦ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ
➤ የማመልከቻ ጊዜ፦ ይህ ማስታዎቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከመጋቢት 21/2016 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የሥራ ቀናት

የምዝገባ ቦታ፦
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና የሰው ሃብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁ. 4

ተመዝጋቢዎች ለምዝገባ ስትሔዱ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ የተሟላ የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡

የፈተና ቀን ወደፊት በማስታወቂያ የሚገለፅ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ጠቁሟል።

@tikvahuniversity