Get Mystery Box with random crypto!

#ማነው? ከሰሞኑን በአዲስ አበባ በነበረው ታላቁ የጎዳና ላይ የኢፍጣር ስነስርዓት ይህንን የተናገ | Tikvah Gift

#ማነው?

ከሰሞኑን በአዲስ አበባ በነበረው ታላቁ የጎዳና ላይ የኢፍጣር ስነስርዓት ይህንን የተናገሩት የሃይማኖት መምህር ማን ይባላሉ ? (ኡስታዝ _)

" እንደ ሀገር አሁንም የምንቀጥለው ጥፋት የሚያጠፋ አካል ሲያጠፋ ጥፋትን በመድገም አይደለም ውጤት የሚመጣው ፤ ነውርን በነውር አናክመውም ፤ ጥፋትን በጥፋት አናድነውም። እስልምናችን እንደሚያዘን የራሳችን የሆነ መለያ ማንነት አለን ያንን መሰረት ተከትለን ነው የምንሄደው። "

ይህንን የተናገሩት ኡስታዝ ____ (ሙሉ ስማንቸውን ገለፁ)

@tikvahgift