Get Mystery Box with random crypto!

አሸናፊዎች ተለይተዋል። ምላሽ፦ የሸሪአን መርህን መሰረት ባደረገ መልኩ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ የ | Tikvah Gift

አሸናፊዎች ተለይተዋል።

ምላሽ፦ የሸሪአን መርህን መሰረት ባደረገ መልኩ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት (ኢስላሚክ ባንክ) በመስጠት ለኢትዮጵያ #የመጀመሪያው የሆነው ባንክ #ዘምዘም ባንክ ነው።

የኢድ አልፈጥር በዓል ስጦታ የመጨረሻ ዙር ልክ 4:55 ላይ ይላካል። 10 አባላት ተሸላሚ ያደርጋል።

@tikvahgift