Get Mystery Box with random crypto!

መልስ ፦ ከላይ የተገለፀውን ንግግር የተናገሩት #ሙሉ_ስማቸው ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ናቸው። ( | Tikvah Gift

መልስ ፦ ከላይ የተገለፀውን ንግግር የተናገሩት #ሙሉ_ስማቸው ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ናቸው።

(10 የቤተሰብ አባላትችን ተለይተዋል)

በአጠቃላይ የትላንት የሁለተኛው ዙር እና የዛሬ ሁለት ዙሮች አሸናፊዎች የካርድ ስጦታቸውን የምናደርስ ይሆናል።

በቀጣይ በዚሁ ገፅ ላይ የሚኖሩ የስጦታ መርሃግብሮችን በሌላ ጊዜ እናሳውቃለን።

ሰላም እደሩ !
መልካም የኢድ አልፈጥር በዓል !

@tikvahgift