Get Mystery Box with random crypto!

የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲ | TIKVAH-MAGAZINE

የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል፤ በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል።

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው፤ ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው።

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም።

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ፤ አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ።

ለበለጠ መረጃ በ0911141372/ 0910531565 ይደውሉ!

Telegram: https://t.me/Tese_Apartment