Get Mystery Box with random crypto!

ወንድማችንን አፋልጉን ! ናኦድ የሺጥላ ' ሰው ላግኝ ' ብሎ ከቤት እንደወጣ 5 ቀን ሆኖታል። | TIKVAH-MAGAZINE

ወንድማችንን አፋልጉን !

ናኦድ የሺጥላ " ሰው ላግኝ " ብሎ ከቤት እንደወጣ 5 ቀን ሆኖታል።

እባካችሁን በምስሉ ላይ የሚታየውን ልጅ ያየ ወይንም ያለበትን የሚያውቅ ሰው ካለ በስልክ ቁጥሮች 0955 065 269፣ 0912 119 132፣ ወይም 0911 360 960 በመደወል እንድታሳውቁን ሲሉ ቤተሰቦቹ ተማጽነዋል።

@tikvahethmagazine