Get Mystery Box with random crypto!

በፎቶው የምንመለከታት እህታችን ውቤ (ውባለም በለጠ) ትባላለች። ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም። | TIKVAH-MAGAZINE

በፎቶው የምንመለከታት እህታችን ውቤ (ውባለም በለጠ) ትባላለች።

ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም።

የመኖሪያ አድራሻዋ የረር ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ ነው።

ቤተሰቦቿ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 09  ጎሮ ፖሊስ ጣቢያ መጥፋቷን አስመልክቶ ለፖሊስ አመልክተዋል።

ቤተሰብ በሙሉ ፍለጋ ላይ ናቸው።
ሽማግሌ ወላጆች የሚጭበጡትን አጥተዋል።

+251-900-100-765 -/ወንድም
+251-901944453 -/ ወንድም
+251-921941774 -  /እናት
+251-91 052 4661 -/አባት

ይህንን መልዕክት ሼር በማድረግ አፋልጓቸው፤ ከጭንቀት ገላግሏቸዉ።

@tikvahethmagazine