Get Mystery Box with random crypto!

በሶማሊላንድ ወደ የመን ለመሻገር ሲሞክሩ የነበሩ 170 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች መያዛቸው ተነገረ | TIKVAH-MAGAZINE

በሶማሊላንድ ወደ የመን ለመሻገር ሲሞክሩ የነበሩ 170 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች መያዛቸው ተነገረ

በራስ ገዟ ሶማሊላንድ ወደ የመን ለመሸጋገር ሲሞክሩ የነበሩ 170 ኢትዮጵያዊያን ህገወጥ ስደተኞች በሶማሊላንድ የባሕር ጠረፍ ጠባቂዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የራስ ገዟ ብዙሃን መገናኛዎች ዘግበዋል።

ስደተኞቹ መረጋጋት ወደ ሌለባት ሀገር የመን ለመጓዝ በ Snaag eion የባህር ዳርቻ በሚገኝ ትልቅ ጀልባ ላይ ተሳፍረው ሳሉ በቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን ከነዚህ ስደተኞች መሃከል ሴቶችም ይገኙበታል ተብሏል።

@TikvahethMagazine