Get Mystery Box with random crypto!

ደስታ የሚል መጠሪያ ያላት ሮቦት በሳይንስ ሙዚየም የስታርት-አፕ አውደርዕይ ለዕይታ ቀረበች ደስታ | TIKVAH-MAGAZINE

ደስታ የሚል መጠሪያ ያላት ሮቦት በሳይንስ ሙዚየም የስታርት-አፕ አውደርዕይ ለዕይታ ቀረበች

ደስታ የሚል መጠሪያ ያላት ሮቦት በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት፣ በኢትዮ ቴሌኮም፣ አይኮግላብ እና ራይድ ቴክኖሎጂስ ትብብር በሳይንስ ሙዚየም ለሕዝብ ዕይታ ቀረበች።

ሮቦቷ ሳይንስ መዚየም ላይ ከተመልካች ለሚቀርብላት ጥያቄም በሀገር ውስጥና በውጭ ቋንቋዎች ምላሽ እየሰጠች እንደሆነ ሲገለፅ በሳይንስ ሙዚየም ኹነት እያቀረበች ትገኛለች ተብሏል።

Source : EAII

@TikvahethMagazine