Get Mystery Box with random crypto!

የስብሰባ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ መኮንኖቸች ማህበር (PHOA-E) 11ኛ | TIKVAH-MAGAZINE

የስብሰባ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ መኮንኖቸች ማህበር (PHOA-E) 11ኛ  ዓመታዊ ጉባኤውን ሚያዝያ 4-5 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢኒንስቲዩት (EPHI) አዳራሽ ያካሂዳል።

በጉባኤው ላይ የጤና ሚኒስቴር ፣ የጤና ቢሮ ፣ የዩኒቨርስቲ መምህራን ፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ተወካዮች ፣ ከተለያዩ የጤናና የምርምር ተቋማት የተወጣጡ የጤና ባለሙያዎች ይሳተፉበታል ተብሏል።

@TikvahethMagazine