Get Mystery Box with random crypto!

ጉዞ ወደ ሐዋሳ፤ በኦውን ኢትዮጵያ ቱር የተዘጋጀ ሚያዚያ 28-29 -2015 • የጀልባ ሽርሽርና | TIKVAH-MAGAZINE

ጉዞ ወደ ሐዋሳ፤ በኦውን ኢትዮጵያ ቱር የተዘጋጀ

ሚያዚያ 28-29 -2015

• የጀልባ ሽርሽርና የአሳ ገበያ ጉብኝት በሐዋሳ ሀይቅ
• የእግር ጉዞ (Hiking) በታቦር ተራራ
• አብያታ: ሻላ ብሔራዊ ፓርክ ጉብኝት

ዋጋ ለ1 ሰው፡ ብር 5,500: ምንም አይነት ተጨማሪ ክፍያ አይኖርም

ክፍያው የሚያካትታቸው፡ ትራንስፖርት እና የ2 ቀን ቁርስ፣ የታሸገ ውሃ እና ምሣ፤ የ1 ቀን እራት እና መኝታ ክፍያ፤ አካባቢ አስጎብኚ ክፍያ፤ ለታቦር ተራራ ወደ ፓርክ መግቢያ እና የጀልባ ሽርሽር ክፍያ

ዋጋው የአልኮልና የፎቶ ክፍያዎችን አያካትትም።

ለጥንዶች የዋጋ ቅናሽ አለን።
የደንበኞቻችን ፍላጎት በተሻለ እናሟላለን!

ለመመዝገብ፡ https://forms.gle/Riz9zCbL3PYgWoDeA