በኢትዮጵያ ምን ያህል መስማት የተሳናቸው ተማሪዎች ይገኛሉ?
የትምህርት ሚኒስቴር የ2014 ዓ.ም ዓመታዊ ሪፖርት እንደሚያሳየው፦
- በቅድመ-መደበኛ ት/ቤቶች -> በአጠቃላይ 3,185 ( ፡ 1,453)
- በመጀመሪያ እና በመካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች -> በአጠቃላይ 40,409 ( ፡ 17,986)
- በሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች -> በአጠቃላይ 3,915 ( ፡ 1,657) መስማት የተሳናቸው ተማሪዎች ይገኛሉ፡፡
#Tip: በ2014 በመምህራን ትምህርት ኮሌጅ በእጩ መምህርነት የተቀላቀሉ መስማት የተሳናቸው ዜጎች ቁጥር አጠቃላይ 12 ብቻ ሲሆን ከዚህ ውስጥ 8ቱ ሴቶች ናቸው።
#HandsSpeakEyesListen
#እጆች_ይናገራሉ_አይኖች_ያዳምጣሉ
@tikvahethmagazine