Get Mystery Box with random crypto!

#Ethiopia በኢትዮጵያ ፈጣን የሆነ የከተሜነት ምጣኔ መኖሩንና አሁን ላይ በኢትዮጵያ ያሉ ከተ | TIKVAH-MAGAZINE

#Ethiopia

በኢትዮጵያ ፈጣን የሆነ የከተሜነት ምጣኔ መኖሩንና አሁን ላይ በኢትዮጵያ ያሉ ከተሞች ብዛት ከ 2ሺህ 500 በላይ መሆናቸው ተገልጿል።

በኢትዮጵያ ያሉ ከተሞች ከአጠቃላይ አገራዊ ምርት እድገቱ(ጂዲፒ) ከ50 በመቶ በላይ የሚሆነውን እያመነጩ እንደሚገኙም ተጠቁሟል።

የኮንስትራክሽን ዘርፍ ደግሞ ከግብርና በመቀጠል ለዜጎች ከፍተኛ የስራ እድል እየተፈጠረበት ነው መሆኑ ተነግሯል።

ይህ የተነገረው በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የአቅም ግንባታ ፕሮጀክት ትግበራ ሰነዶች ላይ ያተኮረ ውይይት በመዲናዋ በሚካሄድበት ወቅት ነው። (ኢዜአ)

@tikvahethmagazine