Get Mystery Box with random crypto!

#ጥቆማ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት የመታወቂያ ካርድ ህትመትን በተመለከተ ከአታሚ ድርጅቶች ጋር | TIKVAH-MAGAZINE

#ጥቆማ

የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት የመታወቂያ ካርድ ህትመትን በተመለከተ ከአታሚ ድርጅቶች ጋር ወርክሾፕ ለማዘጋጀት አቅዷል።

በዚህም በካርድ ህትመቱ ላይ አብራችሁ መሥራት የምትፈልጉ የሀገር ውስጥ ድርጅቶች ከታች በሚገኘው ሊንክ ላይ በመመዝገብ ለወርክሾፕ ተሳትፎ መመዝገብ ትችላላችሁ።

ለመመዝገብ id.gov.et/printingamharic

@tikvahethmagazine