Get Mystery Box with random crypto!

#ELiDAEthiopia “ከጦርነት በኋላ የሚፈጠር የኢኮኖሚ አቅም መዳከም እና ከግጭት በኋላ የሚ | TIKVAH-MAGAZINE

#ELiDAEthiopia

“ከጦርነት በኋላ የሚፈጠር የኢኮኖሚ አቅም መዳከም እና ከግጭት በኋላ የሚደርስ ስነ-ልቡና ጉዳት ትልቅ ትኩረት ተደርጎ ሊሰራበት እና ፈጣን ምላሽ የሚሻ ችግር ነው፡፡ በመሆኑም ከግጭት በኋላ የሚሰጡ አስቸኳይ ምላሾች ሴቶችን፣ ወጣቶችን እና ተፅዕኖ ፈጣሪ የማህበረሰብ መሪዎችን ማሳተፍ አለባቸው። እንዲሁም፣ የሀይማኖት አባቶች፣የማህበረሰብ ተወካዮች፣የወጣቶችና የሴቶች ማህበር ተወካዮች በቅንጅት በመረባረብ የህብረተሰቡን የቀድሞ እና የቆየ ሰላማዊ ባህል ወደነበረበት ለመመለስ ሊረባረቡ ይገባል።”

በደሴ ከተማ በተደረገ የመጀመርያዙር ውይይት የተነሳ

For English

° Website ° Facebook ° Twitter ° Telegram