Get Mystery Box with random crypto!

“በሀገራችን የተለያዩ አካባቢዎችና እንዲሁም በደቡበ ወሎ ዞን አካባቢ ማህበረሰብ ውስጥ ብዙ ሰላማዊ | TIKVAH-MAGAZINE

“በሀገራችን የተለያዩ አካባቢዎችና እንዲሁም በደቡበ ወሎ ዞን አካባቢ ማህበረሰብ ውስጥ ብዙ ሰላማዊ የግጭት አፈታት መንገዶች እና የእርቅ ባህሎች አሉ። በመሆኑም እነዚህን ባህላዊ የግጭት መፍቻ መንገዶች አሁን ባለው ሁኔታ መተግበር የህብረተሰቡን አብሮነት ወደ ነበረበት ለመመለስ ይረዳል።”

በደሴ ከተማ ባለድርሻ አካላት ምክክር መድረክ ላይ የተነሳ

For English

° Website ° Facebook ° Twitter ° Telegram