Get Mystery Box with random crypto!

#ጤናረቡዕ #ዕሮብንለአንጀትጤና ጤናማ አንጀት በነርቭ እና ሆርሞኖች አማካኝነት ከአንጎል፣ ኩላሊት | TIKVAH-MAGAZINE

#ጤናረቡዕ #ዕሮብንለአንጀትጤና

ጤናማ አንጀት በነርቭ እና ሆርሞኖች አማካኝነት ከአንጎል፣ ኩላሊት፣ እና ከሌሎች የሰውነት አካላት ጋር ይገናኛል። ይህም አጠቃላይ የሰውነት ጤናን ለመጠበቅ ይረዳል።

ለመሆኑ....

የአንጀት ጤና ምንድን ነው?

የአንጀት ህመም ምልክቶች ምንድን ናቸው?

ሙሉ ጹሑፉን ለማንበብ https://bit.ly/አንጀትጤና

፨፨፨፨፨፨፨፨

በጉዳዩ ላይ ለሚኖሮት ጥያቄ፣ ምክርና አስተያየት በስልክ +251965662501 ይደውሉልን።

በቴሌግራም @IBDETHIOPIA ላይ ይጻፉልን።

[ ይህ ክሮንስ እና ኮላይተስ ኢትዮጵያ ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የሚያቀርብላችሁ ጤና ረቡዕ የተሰኘው መረጃ ዋናው አላማ ስለስር የሰደዱ ህመሞች መረጃን መስጠት እንዲሁም ስለአንጀት ጤና አጠባበቅ በጽሁፍ፣ በቃለመጠይቅ፣ በተንቀሳቃሽ ምስሎች እና በ ሌሎች አዝናኝ እና አስተማሪ መንገዶች ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶችን ወደናንተ ማድረስ ነው።

በዝግጅቶቻችን ስር የሰደደ ህመም እርሶ ወይም ቤተሰብዎ ውስጥ ካለ እንደታካሚ ምን ማወቅ እንዳለቦት አልያም በሙሉ ጤና ላይ ካሉ ምን አይነት የአኗኗር ዘይቤ መከተል እንዳለቦት ለማወቅ ይችላሉ። ]

@tikvahethmagazine @ibdeth